ድሬዳዋ —
በሥራ አጥነት ከኢትዮጵያ ከተሞች በቀዳሚነት የምትጠቀሰው ድሬ ዳዋ የተዘጋጀላትን ብድር እየተጠቀመች ያለችበትን ሁኔታ ለማጣራት እዚያው የሚገኘው ሪፖርተራችን አዲስ ቸኮል የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም አክሲዮን ማኅበር ስራ አስኪያጅን አቶ ጌታቸው ይመርን አነጋግሯል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።