አዲስ አበባ —
የቡኖ በደሌ ዞን ሠፋሪዎች ለብዙ ዓመታት እየተሰቃየን ነው። የሠፈርንበት መሬት ለግብርና አመቺ ባለመሆኑ አርሰን መብላት አልቻልንም። በረሃብ የሞቱ ሁሉ አሉ። ሰሚ አጣን ሲሉ ተናገሩ፡፡
የአካባቢው ባለሥልጣን አንድም በረሃብ የሞተ ሰው የለም ብለዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ