አዲስ አበባ —
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ይማሩ የነበሩ አንዳንድ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች ብሄር ተኮር ወከባና ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተናገሩ፡፡
በወቅቱ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት የነበሩት ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ግን ምንም ዓይነት ብሄር ተኮር ጥቃት በዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ እንዳልተፈፀመ አስታውቀዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡