ዋሽንግተን —
“ይሄ የሕዝቡ ድል ነው። መልካም ዜጎች ያስመዘገቡት ድል ነው። ይሄ በግዙፉ ባንኮችና የንግድ ድርጅቶች እና ፖለቲካ በሚያሳድረው ጫና ላይ የተገኘ ድል ነው። የተደቀኑትን አያሌ ፈተናዎች አልፎ ትክክለኛ ነገር እውን የሆነበት።”ናይጅል ፋርጅ የቀኝ ዘመሙ ኢንዲፐንደንት ፓርቲ መሪ
እንግሊዛውያን በትላንቱ ሕዝበ ውሳኔ አገራቸው ከአውሮፓ ሕብረት እንድትወጣ መረጡ። ውሳኔውን ተከትሎም በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የተለያዩ አገሮች የገንዘብና የአክስዮን ገበያዎች ከዳር እስከዳር ክፉኛ መዋዠቅ ሲያሳዩ ውለዋል።
የዚህ ውሳኔን የዛሬ፥ የነገና እንዲሁም ዘላቂ አንድምታዎች የዳሰሰ ትንተና ከዚህ ያድምጡ፤
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
“የብሪታንያ ሕዝብ በተለየ አቅጣጫ ለመጓዝ ግልጽ ውሳኔ አድርጓል። በመሆኑም አገሪቱ ወደዚያ ሌላ አቅጣጫ የሚመራት አዲስ መሪ ያስፈልጋታል።”የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካሜሮን
Embed shareThe code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboardNo media source currently available