ሊዝ ትረስ በሐምሌ ወር ሥልጣናቸውን የለቀቁትን ቦሪስ ጆንሰንን ተክተው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዋል።
የቪኦኤው ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያደረሰን ዘገባ እንደሚያሳየው፣ ትረስ ቀደም ሲል በውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸው እና በሩሲያ እና ቻይና ጉዳይ ባላቸው ጠንካራ አቋም ይታወቃሉ። አሁን ግን ከፊታቸው ፈታኝ የሆኑ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች ተደቅነውባቸዋል። ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።