ዋሽንግተን —
የብሪታንያ ረፈረንደም ምርጫ ውጤት
ሕዝብ ድምጽ ሰጥቷል። አንድምታዎች ከወዲሁ እየተገመገሙ ነው። “ብሪታንያ ኅብረቱን ለቃ ስትወጣ ምን ይፈጠር ይሆን?”
ለትንታኔው የረዥም ጊዜ የለንደን ነዋሪ የነበሩትንና በአሁኑ ወቅት በደቡብ አፍሪቃ ብሔራዊ የምርምር ተቋም ተመራማሪ የሆኑትን ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬን ጋብዘናል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።