በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሠበር ዜና፡- አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሣ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ታገዱ

አቶ ታደሰ ካሣና አቶ በረከት ስምዖንና
አቶ ታደሰ ካሣና አቶ በረከት ስምዖንና

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሣ አሁን ባላቸው ወቅታዊ አቋም የአማራን ህዝብ ጥቅም እንደማያስጠብቁ በመረጋገጡና በጥረት ኮርፖሬት ላይ በሰሩት ጥፋት እስከ ሚቀጥለው የድርጅቱ መደበኛ ጉባኤ ድረስ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት አግዷቸዋል፡፡

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሣ አሁን ባላቸው ወቅታዊ አቋም የአማራን ህዝብ ጥቅም እንደማያስጠብቁ በመረጋገጡና በጥረት ኮርፖሬት ላይ በሰሩት ጥፋት እስከ ሚቀጥለው የድርጅቱ መደበኛ ጉባኤ ድረስ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት አግዷቸዋል፡፡

ነባር አመራሮች በማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ እንዲሳተፉ የሚፈቅደው መመሪያም ተሽሯል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በኋላ በሚኖረው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አባል ያልሆነ አመራር አይሳተፍም፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው የሁለት ቀን ስብሰባውን ዛሬ አጠናቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ሠበር ዜና፡- አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሣ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ታገዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:33 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG