አስተያየቶችን ይዩ
Print
በቀን ወደ 2ሚሊዮን ዳቦ ማምረት የሚችል ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመረቀ። በአዲስ አበባ የተገነባው የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ምርቶቹን በአዲስ አበባና በአካባቢው ላሉ ከተሞች እንደሚያቀርብ በምረቃው ሥነ ስራዓት ላይ ተጠቁሟል።
No media source currently available
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ
አስተያየቶችን ይዩ (2)
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ