በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቦስተኑ ሮቤል ፊሊጶስ የችሎት ውሎ


ሮቤል ፊሊጶስ (በስተግራ)፣ ጠበቃ ደረጀ ደምሴ (በስተቀኝ)

ሮቤል ፊሊጶስ
ሮቤል ፊሊጶስ

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የቦስተን ማራቶኑ የቦምብ ጥቃት አድራሾች ጓደኛ ትውልደ ኢትዮጵያ ሮቤል ፊሊጶስ አደጋው በተጣለ ሰሞን ስለነበረው ሁኔታ አንዱን ቅዳሜ ሙሉ ዕፀ-ፋሪስ ሲያጤስ ስለዋለ አደንዛዡ ዕፅ ባደረሰበት የማስታወስ ችሎታ መታወክ ምክንያት በዕለቱ ምን እንደተፈፀመ ማስታወስ አልቻለም እንጂ የዋሸው አንዳች ነገር የለም ሲሉ ጠበቆቹ ለፍርድ ቤት መከራከሪያቸውን አቅርበዋል፡፡

የሮቤልን ጉዳይ የተመለከተው የቦስተን ችሎት የተሰየመው - ሰኞ ትናንት ነበር፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አስተያየቶችን ይዩ (2)

XS
SM
MD
LG