በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ 120ኛው የቦሰተን ማራቶን የኢትዮጵያ አትሌቶች በሴቶቹም በወንዶቹም ድል ተቀዳጁ

በ 120ኛው የቦሰተን ማራቶን በሴቶቹ ተከታትለው በመግባት ያሸነፉት፥ አፀደ ባይሣና ትርፊ ነገሪ ናቸው።

የወንዶቹን ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ሥፍራ የወሰዱትና ታሪክ የሠሩት የኢትዮጵያ ሯጮች ደግሞ፥ ለሚ ብርሃኑ፥ ያለፉት ሁለት ዓመታት ሻምቲዮኑ ሌሊሣ ዴሢሣና ፀጋዬ ናቸው።


XS
SM
MD
LG