በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቦስተን - ‘የሽብር ፈጠራ አድራጎት


የቦስተን ማራቶን - 2013
የቦስተን ማራቶን - 2013


ጥቃቱ “የሽብር ፈጠራ አድራጎት ነው” - የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ
ጥቃቱ “የሽብር ፈጠራ አድራጎት ነው” - የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:19 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የቦስተን ማራቶን - 2013
የቦስተን ማራቶን - 2013
ለሦስት ሰው ሕይወት መጥፋት እና ከመቶ በላይ ሰው መጎዳት ምክንያት የሆነውን በቦስተን ማራቶን ላይ ትናንት የደረሰውን የቦምብ ጥቃት የዩናትድ ስቴትስ ፌደራል የምርመራ ቢሮ ሙሉ በሙሉ ተረክቦ እየተከታተለ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የቦስተን ማራቶን - 2013
የቦስተን ማራቶን - 2013

ጥቃቱን “የሽብር ፈጠራ አድራጎት ነው” ሲሉ ዛሬ የጠሩት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ተጠያቂዎችን ለፍርድ እንደሚያቀርቡም ዝተዋል፡፡

በጥቃቱ አንድ የስምንት ዓመት ልጅን ጨምሮ ሦስት ሰው መሞቱና 176 ሰው መቁሰሉ ታውቋል፡፡ 17 ሰው ከባድና አሣሣቢ ነው በሚባል ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡

በትላንቱ የቦስተን ማራቶን ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች ተሣትፈው መሪ ውጤት ማስመዝገባቸው ይታወቃል።
ሌሊሣ ዴሲሣ - ቦስተን ማራቶን - 2013 በወንዶች አንደኛ
ሌሊሣ ዴሲሣ - ቦስተን ማራቶን - 2013 በወንዶች አንደኛ

መሠረት ኃይሉ - ቦስተን ማራቶን 2013 - በሴቶች ሁለተኛ
መሠረት ኃይሉ - ቦስተን ማራቶን 2013 - በሴቶች ሁለተኛ
በወንዶቹ አትሌት ሌሊሣ ዴሲሣ አንደኛ ሲወጣ በሴቶቹ መሠረት ኃይሉ በሁለተኝነት ፈፅማለች።

የድል ዜናው አስደሣች ቢሆንም የደረሰው አደጋ ደግሞ ሁሉንም አሣዝኗል፣ አሣስቧል፡፡

በአትሌቶቹ ላይ የተፈጠረ ችግር ካለ ከራሣቸው ለማጣራት ሞክረናል።

አትሊት ሌሊሳ ዴሲሳን ሰሎሞን ክፍሌ አነጋግሮታል
XS
SM
MD
LG