No media source currently available
የሶማሌ ክልል ሞያሌ ወረዳ ሠራተኞች ተመርምሮ ኮሮናቫይረስ እንደያዘው የታወቀን አንድ ግለሰብ ከለይቶ ማቆያ መልቀቃቸው አግባብ አይደለም ሲሉ የቦረና ዞን የጤና ቢሮ ኃላፊዎች ነቀፌታ አሰሙ።