Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
ዶ/ር ባሕሩ ዱጉማ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚገኘው የኦሮሞ ማሕበረሰብ አባላት ማሕበር የቦርድ ፕሬዝዳንት ናቸው። በትውልድ አገራቸው አግኝተው የማያውቁትን ዕድል በሃምሳ ዓመት ዕድሜያቸው ለመጀመሪያጊዜ የበገጠማቸው የመምረጥ ዕጣ በማነጻጸ ስለ ዘንድሮ የአሜሪካ ምርጫ ያላቸውን ሐሳብ አጋርተውናል።
ዶ/ር ባሕሩ የማኅበረሰባቸውን አባላት የተለያዩ ፍላጎቶች ለምርጫቸውም መሰረት እንደሚሆኑ ያስረዳሉ።
ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም