በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ተዛወረ


Addis Ababa - City Council
Addis Ababa - City Council

ሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሠልፍ ዕውቅና አለመከልከሉን የገለፀው የአዲስ አበባ አስተዳደር “ሰልፋቸውን ግንቦት 25 እንዲያደርጉ ተስማምተናል” ብሏል፡፡




please wait

No media source currently available

0:00 0:07:25 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሠልፍ ዕውቅና አለመከልከሉን የገለፀው የአዲስ አበባ አስተዳደር “ሰልፋቸውን ግንቦት 25 እንዲያደርጉ ተስማምተናል” ብሏል፡፡

የአፍሪካ ሕብረት ሃምሣኛ ዓመት በዓል በሚከበርበት ዕለት ሰልፍ ማድረግ የማይችለው “የፖለቲካ ሰልፍ ስለሆነ ሣይሆን ተደራራቢ ፕሮግራሞች በመኖራቸው ነው” ሲልም የከተማው አስተዳደር አስታውቋል፡፡

ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ደግሞ ከዚሁ ከሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ጋር የተያያዘ፤ መፈክር በድምፅ ያልተሰማበት ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG