በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰማያዊ ፓርቲ በሠልፉ እንደሚቀጥል አስታወቀ


ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ



please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
አቶ ይልቃል ጌትነት - የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር
አቶ ይልቃል ጌትነት - የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር
ከዛሬ ግንቦት 15 እስከ ግንቦት 17/2005 ዓ.ም “ለጠራነው የተቃውሞ ሠልፍ የማሣወቂያ ደብዳቤ ይዘን ብንሄድም የአዲስ አበባ መስተዳደር አልተቀበለንም” ሲሉ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አስታውቀዋል።

የአዲስ አበባ አስተዳደር ደብዳቤአቸውን ባይቀበልም በተቃውሞው ሠልፍ እንደሚገፉበት አቶ ይልቃል ተናግረዋል፡፡

አቶ ይልቃል ጌትነትን ያነጋገረው ዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ አስተዳደር መልስ ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG