በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ


ትልቅ ሀገራዊ አማራጭ የፖለቲካ ሃይል የሚያደራጅ የጋራ ኮሚቴ መዋቀሩን ሰማያዊ ፓርቲና የኮሚቴው አባላት አስታወቁ።

ትልቅ ሀገራዊ አማራጭ የፖለቲካ ሃይል የሚያደራጅ የጋራ ኮሚቴ መዋቀሩን ሰማያዊ ፓርቲና የኮሚቴው አባላት አስታወቁ። ይፈጠራል የተባለው ፓርቲ ኢህአዴግን የሚገዳደር ሕብረ ብሔራዊ ፓርቲ እንደሚሆንና የሊበራል ዲሞክራሲን መስመር የሚያጠናክር እንደሆነም ተገለፀ።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG