በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰማያዊ ፓርቲ ሠልፍ የፖለቲካ አንድምታ


ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ና አቶ ይልቃል ጌትነትየተቃውሞ ሰልፍ - አዲስ አበባ
የተቃውሞ ሰልፍ - አዲስ አበባ

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:01 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ሰማያዊ ፓርቲ በትናንቱ ዕለት ያካሄደውን ሰልፍ በተመለከተ፣ ከምርጫ 97 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በርካታ ሰዎች የተሣተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ መካሄዱ፤ ምን ዓይነት የፖለቲካ አንድምታ ይኖረዋል?

የአፍሪቃ ቀንድ አገልግሎት ባልደረባ ፒተር ሃይንላይን ከፓርቲው ሊቀ-መንበር ከአቶ ይልቃል ጌትነትና ከፖለቲካ ተንታኙ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ጋር ቃለ-ምልልስ አድርጓል።

ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አስተያየቶችን ይዩ (3)

XS
SM
MD
LG