የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን፣ በኒጀር ጉብኝታቸው፣ አሜሪካ ለምዕራብ እና መካከለኛ አፍሪካ፣ የ150 ሚሊዮን ዶላር ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚሰጥ ይፋ አድርገዋል። የአፍሪካ ጉዟቸውን በመቀጠል፣ ትላንት ከኢትዮጵያ ወደ ኒጀር ያመሩት፣ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን፣ ከጸጥታ ጋራ በተገናኘ፣ በምዕራብ እና በመካከለኛው አፍሪካ ለተፈጠረው ሰብአዊ ቀውስ የሚውል የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 06, 2023
በኢትዮጵያ ሕፃናት ከትጥቃዊ ግጭት ሊጠበቁ እንደሚገባ ተመድ አሳሰበ
-
ጁን 06, 2023
የሂዩማን ራይትስ ዋችን ክስ የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ