ቤተሰቦች አውሮፕላኑ ከተከሰከሰበት ቢሾፍቱ አካባቢ በመሄድ ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው
በተከሰከሰው አውሮፕላን ውስጥ የነበሩ ተሳፋሪዎች ቤተሰቦች አውሮፕላኑ ከተከሰከሰበት ቢሾፍቱ አካባቢ በመሄድ ሀዘናቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡
5
6