በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የመሰናበቻ ንግግር አደረጉ


የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በ79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ዛሬ ማክሰኞ ንግግር አድርገዋል።
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በ79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ዛሬ ማክሰኞ ንግግር አድርገዋል።
ባይደን በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የመሰናበቻ ንግግር አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:44 0:00

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በ79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ዛሬ ማክሰኞ ንግግር አድርገዋል። 20 ደቂቃ ያህል የፈጀው ንግግራቸው፣ የፕሬዝደንትነት ዘመናቸው ለሚያበቃው ባይደን ተመድን የመሰናበቻ ንግግር ተደርጎ ይቆጠራል።

በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በዩክሬን እንዲሁም በአፍሪካ የሚካሄዱት ጦሮነቶች የንግግሮቻቸው ዋና መልዕክቶች ነበሩ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG