በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደንና ትረምፕ በጉዞ ዕገዳ ጉዳይ


ባይደንና ትረምፕ በጉዞ ዕገዳ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00

ባይደንና ትረምፕ በጉዞ ዕገዳ ጉዳይ

በመጪው ኅዳር ወር በሚካሔደው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ እንደሚኾኑ የሚጠበቁት ዶናልድ ትረምፕ ከተመረጡ፣ የሚበዛው ሕዝባቸው የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ በኾኑ አንዳንድ ሀገራት ላይ የጉዞ ዕገዳውን በአስተዳደራቸው የመጀመሪያ ቀን መልሰው ሥራ ላይ እንደሚያውሉት ተናግረዋል።

ከመጀመሪያው የአስተዳደር ዘመናቸው አወዛጋቢ ርምጃዎች መካከል አንዱ የነበረውን የጉዞ እገዳ፣ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እንደተመረጡ ሰርዘውታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG