በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን በ1ትሪሊዮን ዶላር የመሰረት ልማት በጀት ላይ ፈረሙ

ፕሬዚዳንት ባይደን በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ያለውን የመሠረተ ልማት ግንባታ ያሻሽላል የተባለውን የአንድ ትሪሊዮን ዶላር የበጀት ዕቅዳቸውን ትናንት ሰኞ በዋይት ኃውስ በተካሄደ ሥነ ስርዓት ፈረመዋል።
ፕሬዚዳንት ባይደን በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ያለውን የመሠረተ ልማት ግንባታ ያሻሽላል የተባለውን የአንድ ትሪሊዮን ዶላር የበጀት ዕቅዳቸውን ትናንት ሰኞ በዋይት ኃውስ በተካሄደ ሥነ ስርዓት ፈረመዋል።

ፕሬዚዳንት ባይደን በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ያለውን የመሠረተ ልማት ግንባታ ያሻሽላል የተባለውን የአንድ ትሪሊዮን ዶላር የበጀት ዕቅዳቸውን ትናንት ሰኞ በዋይት ኃውስ በተካሄደ ሥነ ስርዓት ፈረመው አጽድቀዋል፡፡

ግዙፉ የወጭ በጀት፣ የተበላሹና ያረጁ መንገዶችና ድልድዮችን፣ የባቡር መስመሮችን የሚያድስና አዳዲስ የህዝብ ትራንስፖርት መገለገያዎችን፣ እንዲሁም የብሮድ ባንድ ኢንተርኔት አገልግሎቶችን ያስፋፋል ተብሏል፡፡

ሥነ ስርዓቱ ላይ የዴሞክራትና የሪፐብሊካን አባላት እንዲሁም ከየክፍለ ግዛቱ የመጡ የክፍለ ግዛት ገዥዎች፣ ከንቲባዎችና የሠራተኛ ማህበራት መገኘታቸው ተነግሯል፡፡

XS
SM
MD
LG