በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ አዲስ የአፍሪካ ፖሊሲ


የአሜሪካ አዲስ የአፍሪካ ፖሊሲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:22 0:00

አዲሱ የአፍሪካ ፖሊሲው እኩልነትን በማምጣት፣ ግልፅ ማኅበረሰቦችና ዴሞክራሲን በሚያበረታት፣ እንዲሁም ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለማገገምና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በሚደረጉ ጥረቶች ላይ የተመሠረተ መሆኑን የባይደን አስተዳደር አስታውቋል።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በሰሞኑ የአፍሪካ ጉብኝታቸው እነዚህን ዓላማዎችና በዩናይትድ ስቴትስና ከ50 በላይ ሃገሮች ባሏት አፍሪካ መካከል ያለውን አዲስ ግንኙነት አጉልተው አሳይተዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG