No media source currently available
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በቆርቃና ዳሊቲ ቀበሌ ትናንት ማለዳ በታጣቂዎች የተገደሉት ሰዎች አስከሬን ቀብር መፈፀሙን የአካባቢው ሰዎች ገልፀዋል።