በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካማሺ ዞን አካባቢዎች ከዓመታት በኋላ መብራት አገኙ


የካማሺ ዞን አካባቢዎች ከዓመታት በኋላ መብራት አገኙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:04 0:00

የካማሺ ዞን አካባቢዎች ከዓመታት በኋላ መብራት አገኙ

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሺ ዞን ለሰባት ዓመታት ገደማ ተቋርጦ የነበረው የመብራት አገልግሎት መጀመሩን የአካባቢው ነዋሪዎችና ባለሥልጣናት ገለፁ።

የመብራት አገልግሎቱ በአካባቢው በነበረው የፀጥታ ችግር ተቋርጦ የነበረ ሲሆን አገልግሎቱ እንዲቀጥል 42 ሺh ሜትር የሚሆን የመስመር ዝርጋታ መከናወኑን በኢትያጵያ መብራት ሀይል ኮርፖሬሽን የጊምቢ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ገልጿል። ፅህፈት ቤቱ በካማሺ ተዘግቶ የነበረውን መሥሪያ ቤቱ ተከፍቶ አገልግሎት መጀመሩንም አስታውቋል።

የተያያዘውን ፋይል ያድምጡ፡፡


መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG