በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ - ተፈናቃዮች እየተመለሱ ነው፤ የተቸገሩም አሉ


ቤኒሻንጉል ጉሙዝ - ተፈናቃዮች እየተመለሱ ነው፤ የተቸገሩም አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:11 0:00

በፀጥታ ችግር ሳቢያ ተፈናቅለው ከነበሩ ነዋሪዎች ከ312 ሺህ በላይ መመለሳቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አስታወቀ።

በሌላ በኩል ከኦሮምያና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው ባምባሲና ሶጌ ውስጥ የተጠለሉ ላለፉት ሦስት ወራት የምግብ ድጋፍ እንዳላገኙ ተናግረዋል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ የአደጋ ሥጋት አመራር ፅህፈት ቤት በሰጠው ምላሽ የአቅርቦት እጥረት እንዳለባቸውና በእጅ ያለውንም ለማድረስ ምዕራብ ኦሮምያ ውስጥ ያለው የፀጥታ ችግር እያስተጓጎለ መሆኑን አመልክቷል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG