በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ራያ ቢራ ፋብሪካ ገበሬዎችን በመኖ እያገዘ ነው

የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
1/5 የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
ተጨማሪ አሣየኝ Show less
የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
2/5 የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
ተጨማሪ አሣየኝ Show less
የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
3/5 የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
ተጨማሪ አሣየኝ Show less
የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
4/5 የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
ተጨማሪ አሣየኝ Show less
የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
5/5 የራያ ቢራ ፋብሪካ ለአካባቢው ገበሬዎች ቤት እንስሳት መኖ ያቀርባል
ተጨማሪ አሣየኝ Show less
Previous slide
Next slide

ራያ ቢራ ፋብሪካ በማይጨው ከተማ አቅራቢያ ላሉ ገበሬዎች እስካሁን ከሦስት ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ተረፈ-ምርት በእርዳታ መስጠቱን አስታውቋል፡፡

በማይጨው ከተማ በአንድ ቢሊዮን ሰባት መቶ ሚሊዮን ቢሊዮን ብር መዋዕለ-ነዋይ የተቋቋመው የራያ ቢራ ፋብሪካ በደቡብ ትግራይ ያጋጠመውን የእንስሣት መኖ እጥረት ለመቋቋም የፋብሪካውን ተረፈ-ምርት ለገበሬዎች በነፃ እያከፋፈለ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ፋብሪካው እስካሁን ሦስት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሺህ ብር የሚገመት እርዳታ የሰጠ ሲሆን በዚህ ዓመት ሃያ ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ተረፈ-ምርት ለገበሬዎቹ በነፃ ለመስጠት አቅዷል።

ግርማይ ገብሩ ገበሬዎቹን አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይድምጡ።

ራያ ቢራ ፋብሪካ ገበሬዎችን በመኖ እያገዘ ነው /ርዝመት - 5ደ28ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:28 0:00

  • 16x9 Image

    ግርማይ ገብሩ

This item is part of
XS
SM
MD
LG