በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትኩረት የሳበው ባዶ እግር ሩጫ


ትኩረት የሳበው ባዶ እግር ሩጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:19 0:00

ኤርሚያስ አየለ ታላቁ ሩጫን የመሰሉ ዐበይት ስፖርታዊ መርሀ-ግብሮችን በማስተባባር የሚታወቅ የስፖርት ሰው ነው። በተለይ ማኅበረሰብ አቀፍ አትሌቲክስን ለማስተዋወቅ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገሮች የተለያዩ መድረኮችን በማሰናዳት ይታወቃል። ትላንት በተደረገው የሮም ማራቶን ላይ ትኩረትን የሳበ ስፖርታዊ ክንውን ፈጽሟል።

ኤርሚያስ የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ የአትሌቲክስ ባለ ታሪክ አበበ ቢቂላን የባዶ እግር ድል ለማስታወስ ፣ 42 ኪሎሜትሮችን በባዶ እግሩ ጨርሷል። ራሱን "የጤና ሯጭ ነኝ " እያለ የሚገልጸው ኤርሚያስን ውድድሩን ካጠናቀቀ በኋላ አነጋግረነዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG