በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቀስተደመና ቀድሞ ለተቀሰተባት፣ ለሰው ዘር መገኛ ለኢትዮጵያ! - ባራክ ኦባማ

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ - አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 20/2007 ዓ.ም

የኢትዮጵያና የአሜሪካ ሕዝቦች ምንጫቸው አንድ ስለመሆኑ ማስረጃ አለን ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለሌላ የምዕት ዓመት የሁለቱ ሃገሮች ግንኙነት፣ አንድ ለሆነው ሰብዓዊ ቤተሰብ፣ ቀስተደመና ቀድሞ ለተቀሰተባትም ምድር ለኢትዮጵያ እንዲሁም “ለጤናችን” ፅዋ አንስተዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ (ድንቅነሽን) ሉሲን ሲጎበኙ - አዲስ አበባ - ሐምሌ 27/07/15

please wait

No media source currently available

0:00 0:12:04 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያና የአሜሪካ ሕዝቦች ምንጫቸው አንድ ስለመሆኑ ማስረጃ አለን ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለሌላ የምዕት ዓመት የሁለቱ ሃገሮች ግንኙነት፣ አንድ ለሆነው ሰብዓዊ ቤተሰብ፣ ቀስተደመና ቀድሞ ለተቀሰተባትም ምድር ለኢትዮጵያ እንዲሁም “ለጤናችን” ፅዋ አንስተዋል፡፡

የሁለቱን ሃገሮች ወዳጅነትና ግንኙነቶች መሠረቶች የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝም “እጆቻችንን ዘርግተን እንኳን ደኅና መጣችሁ እንላለን” ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG