አዲስ አበባ —
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ ባን ኪ-ሙን በአፍሪቃ ቀንድ ከድህነት፣ ከረሀብና ከማያቋርጥ የቀውስ አዙሪት ለመውጣት የሚደረገውን ጥረት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድጋፉን እንዲለግሰው ጥሪ አቀርበዋል።
ልማትንና መርጋጋትን በአከባቢው ለማስፈን የሚያስችል የ 8 ቢልዮን ዶላር ውጥን መጀመሩን ደግሞ የዓለም ባንክ ቡድን ፕሬዚዳንት አስታውቀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡