በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ የጭነት አሽከርካሪው ግድያ ጉዳይ


በባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ በተገደለ የጭነት አሽከርካሪ ምክንያት በከተማዋ ውጥረት ነግሷል ተባለ። የአከባቢው ነዋሪዎች እና የሟች ወላጆች ፖሊስን በድርጊት ፈፃሚነት ይከሳሉ፤ የባሌ ዞን ፀጥታ ጽሕፈት ቤት በበኩሉ ድርጊቱ በማን እንደተፈፀመ እስካሁን አለመታወቁን ገልጿል።

የክልሉ መንግሥት እና ፖሊስ በፖሊስ ያልተፈፀመን ግድያ በፖሊስ እደተፈፀመ አድርጎ በማቅረብ ግጭት ለመቀስቀስ ነው ብለውታል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ የጭነት አሽከርካሪው ግድያ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:21 0:00


XS
SM
MD
LG