No media source currently available
በአለፈው ሳምንት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥድስተኛው ሃገርቀፍ ምርጫ እስኪከናወን ያለው መንግሥት በሥልጣን ላይ እንዲቆይ ያስተላለፈውን ውሳኔ ፖለቲካዊ ነው ሲል ባላደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የተሰኘው ፓርቲ ከሰሰ። ከመስከረም 30/2013 ዓ.ም በኋላ፣ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚጠራም አስታውቋል።