በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባህርዳሩን ጅምላ ገዳይ ማስቆም አለመቻሉ ‘ቅሬታን እያጫረ ነው’


ባሕርዳር
ባሕርዳር
ባለፈው ዕሁድ በባህር ዳር ከተማ 13 ሰው የገደለው የፌደራል ፖሊስ አባል ያደረሰው ጉዳት እያነጋገረ ነው።

ቪኦኤ ከተገደሉት የአንዱን ወንድም፣ በተጨማሪም በወቅቱ ባሕርዳር ውስጥ የነበሩትን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የፓርቲውን የምዕራብ ጎጃም ዞን ሰብሳቢ አቶ ሺፈራው ሞላን አነጋግሯል፡፡

ዘገባው አንዳንድ ቀረብ ያሉ መረጃዎችን ይዟል፤ ዝርዝሩን ከድምፅ ፋይሉ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG