No media source currently available
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የእነ ብርጋዲየር ጀነራል ተፈራ ማሞን ጉዳይ ዛሬ ተመልክቷል፡፡ መርማሪ ፖሊስ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማሰባሰብ በሚል የ14 ቀናት ጠይቆ ነበር። ፍርድ ቤቱ ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል፡፡ እስከ ነሀሴ 13/2011 ዓ.ም ድረስ የክስ መዝገባቸውን እንዲከፍትም ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡