ባህርዳር —
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ አመቻች ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ በተናገሩበት በዚህ ዝግጅት ላይ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ የባህር ዳር ከተማ ወጣቶች እና ታዋቂ ግለሰቦች መገኘታቸውን ጠቅሳ ሪፖርተራችን አስቴር ምሥጋናው ዘግባለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።