በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባህር ዳር ከተማ ወጣቶች ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያንን ደገፉ


እንዲህ አውደ ዓመት ሲመጣ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በጋራ አብሮ በመብላት እና በመጠጣት በዓልን ማሳለፍ ለኢትዮጵያውያን የተለመደ ባህል ነው።

እንዲህ አውደ ዓመት ሲመጣ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በጋራ አብሮ በመብላት እና በመጠጣት በዓልን ማሳለፍ ለኢትዮጵያውያን የተለመደ ባህል ነው። ግን በተለያዩ ችግሮች ምክንያት በዓልን ደስ ብሏቸው የማያሳልፉ ሰዎችን አስበን እናውቃለን?

ዛሬ የባህር ዳር ከተማ ወጣቶች ደጋፊ የሌላቸውን ዘጠና የሚሆኑ አረጋውያንን ቅርጫ ሥጋ በማደል አስበዋቸው ውለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የባህር ዳር ከተማ ወጣቶች ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያንን ደገፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG