በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድ እና ህያው ነው” - አቶ ሽመልስ አብዲሳ


የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ
የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ

“የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረባቸው” - የባህር ዳር ነዋሪዎች

“የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድና ህያው ነው” ብለዋል የኦሮምያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ትናንት አማራ ክልል ባካሄደው የሰላምና ምስጋና ቀን በዓል ላይ ተገኝተው ባሰሙት ንግግር።

ባህር ዳር ከተማ የሚገኙ አንዳንድ ነዋሪዎች ደግሞ አቶ ሽመልስ በዚያው መድረክ ላይ “የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረባቸው” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

“የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድ እና ህያው ነው” - አቶ ሽመልስ አብዲሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:16 0:00


XS
SM
MD
LG