በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በባህርዳር የፌደራል ፖሊስ ባልደረባ ጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተነገረ

ባህርዳር
ባህርዳር

የፌደራል ፖሊስ አባል የሆነ አንድ ግለሰብ ዕሁድ፣ ግንቦት 4/2005 ዓ.ም ምሽት ላይ አሥራ ሁለት ሰዎችን ተኩሶ ገደለ፣ ሁለት አቆሰለ፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:02:00 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የፌደራል ፖሊስ አባል የሆነ አንድ ግለሰብ ዕሁድ፣ ግንቦት 4/2005 ዓ.ም ምሽት ላይ አሥራ ሁለት ሰዎችን ተኩሶ ገደለ፣ ሁለት አቆሰለ፡፡

የአካባቢው ፀጥታ ባለሥልጣናት የግድያው ምክንያት ምን እንደሆነ እንደማያውቁ ተናግረዋል፡፡

ፖሊሱ ግድያውን እንደፈፀመ በግድቡ በኩል አባይ ወንዝ ዘልሎ መግባቱም ተገልጧል፡፡

ፖሊሱ ሞቶ ከሆነ አስከሬኑን ለማግኘት የፀጥታ ኃይሎች ከነገደ ብሔረሰብ ሰዎች ጋር እየፈለጉ መሆናቸው ታውቋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የግርማይ ገብሩን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG