በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለኮሮናቫይረስ ያለው ግንዝቤ - በባህር ዳር


ኅብረተሰቡ ስለ ኮሮናቫይረስ ግንዛቤ ቢኖረውም ትግበራ ላይ ግን ብዙ እንደሚቀር አንዳንድ የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ይናገራሉ።
ለዚህ ማሳያ ያደረጉት ደግሞ የእንቅስቃሴ አገዳ መነሳቱን ተከትሎ በበዓል ገበያ የታየውን መዘናጋት ነው።
አንድ የሚድያና ኮምዩኒኬሽን ባለሙያ ደግሞ መንግሥት ከዚህ አንፃር ያለውን ክፍተት ለመሙላት አስገዳጅ የጤና አስተምህሮት ህጎችን ተግባራዊ ማድረግ ይጠበቅበታል ይላሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ስለኮሮናቫይረስ ያለው ግንዝቤ - በባህር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:24 0:00


XS
SM
MD
LG