No media source currently available
ኢትዮጵያን ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው የአማራ ክልል የአርማጭሆ ወረዳ አብርሃ ጅራ ከተማ ትላንት የተለያዩ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የክልሉ የሰላምና የህዝብ ደኅንነት ቢሮ ገለፀ።