በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባሕር ዳር የማክሰኞ ውሎ

የባህርዳር ከተማ
የባህርዳር ከተማ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ በሆነችው ባሕር ዳር ከትናንት በስተያ የተጀመረው ሥራ የማቆም አድማ በአመዛኙ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል ሲሉ ከዚያው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ በሆነችው ባሕር ዳር ከትናንት በስተያ የተጀመረው ሥራ የማቆም አድማ በአመዛኙ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል ሲሉ ከዚያው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡

ትራንስፖርትም ሆነ ሌሎች አገልግሎት ሰጭዎች ሥራ ማቆማቸውን እንደቀጠሉ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩ አንድ የከተማዪቱ ነዋሪ መንግሥት ሱቆቻቸውን እንደሚታሸጉ፣ ቅጣት እንደሚጣልባቸውና መሰል ማስፈራሪያዎችን እያሰማ በመሆኑ የከፈቱ አንዳንድ ሱቆችና እየተንቀሳቀቁ ያሉ አሽከርካሪዎች መኖራቸውን አመልክተዋል፡፡

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ ባንኮችና መሰል ትላልቅ ድርጅቶች ክፍት እንደነበሩ ነዋሪው ተናግረውል፡፡

ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ከመንግሥት አካላት ማብራሪያ ለማግኘት የተደረጉ ጥረቶች አልተሣኩም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የባሕር ዳር የማክሰኞ ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:52 0:00

XS
SM
MD
LG