በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከፍተኛ የዕዳ ጫና ያለባቸው ሀገራት ብድሮቻቸውን በአግባቡ እንዲያስተዳድሩ ተጠቆመ

ከፍተኛ የዕዳ ጫና ያለባቸው ሀገራት ብድሮቻቸውን በአግባቡ እንዲያስተዳድሩ ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:00 0:00

ከፍተኛ የዕዳ ጫና ያለባቸው ሀገራት ብድሮቻቸውን በአግባቡ እንዲያስተዳድሩ ተጠቆመ

በቅርቡ፣ በናይሮቢ ኬኒያ በተካሔደው የአፍሪካ ልማት ባንክ የ2024 ዓ.ም. ጉባኤ ላይ የተገኙት፣ የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፣ አፍሪካውያን በረጅም ጊዜ የሚከፈል ብድር ላይ እንዲያተኩሩ ምክረ ሐሳብ አቅርበዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ደግሞ፣ የሚገኘው ብድር በአግባቡ ለልማት መዋል እስካልቻለ ድረስ፣ በአጭር ጊዜም ይወሰድ በረጅም ጊዜ የሚያመጣው ለውጥ አለመኖሩን ይናገራሉ።

በዚኽ ጉዳይ ላይ አስተያየት የሰጡንን ዶር. ዳኪቶ ዓለሙንና ዶር. አክሎግ ቢራራን አነጋግረናቸዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG