በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሀገሪቱ ሰላም እንዲሰፍን ፀሎትና ምህላ ያስፈልጋል ተባለ


በሀገሪቱ ሰላም እንዲሰፍን ፀሎትና ምህላ ያስፈልጋል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነማትያስ በሀገሪቱ ሰላም እንዲሰፍን ፀሎትና ምህላ መደረግ አለበት ብለዋል። ፓትሪያሪኩ ይህንን ያሉት ሃይማኖታዊ የአክሱም ፅዮን በዓል ትናንት በከተማዋ በድምቀት በተከበረበት ግዜ ነው። የአክሱም ፅዮን በዓል የክርስትና እምነት ተከታዮች ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች እና ከውጭ ሀገራት አማኞችና ጎብኚዎች በተገኙበት ተከብሯል።

XS
SM
MD
LG