ለሦስት ሳምንታት የፀጉር መሸፈኛ ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል፣ የተባሉ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ችግር በሦስት ቀናት ውስጥ እንዲፈታ የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ዛሬ ዐርብ ታኅሣሥ 25 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ አስታወቀ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም