በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ኣፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ


የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ኣፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:49 0:00

በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል፣ ባለፈው ዓመት ጥቅምት በፕሪቶርያ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት የስልታዊ ሂደት ግምገማ መጀመሩን የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ።ግምገማው፣ የሰላም ሒደቱ “ወሳኝ ነጥቦች” በተባሉት፥ የሰብአዊ ርዳታ አቅርቦት፣ የትጥቅ መፍታትና የድኅረ ጦርነት መልሶ ግንባታ ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ፣ የኅብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች የሰላም እና ጸጥታ ኮሚሽን ገልጿል።

XS
SM
MD
LG