አዲስ አበባ —
የአፍሪካ ሕብረት ሃምሣኛ ዓመት በዓል የአንድ ዘመን ማብቂያና የሌላ ዘመን መጀመሪያ ነው ሲሉ የሕብረቱ ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡
በዐሉን አስመልክተው ከቪኦኤ ጋር አጭር ቆይታ ያደረጉት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ኢራስተስ ምዌንቻ “በዓሉ አፍሪካዊያን የወደፊቱን ቁርጠኝነታቸውን ጭምር የሚያንፀባርቁበት ነው” ብለዋል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ በዚሁ በአፍሪካ ሕብረት ሃምሣኛ ዓመት በዓል ላይ ለመገኘት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡