በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወ/ሮ አስቴር ማሞ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ ተሾሙ


ወ/ሮ አስቴር ማሞ
ወ/ሮ አስቴር ማሞ

ወ/ሮ አስቴር ማሞ
ወ/ሮ አስቴር ማሞ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


ወ/ሮ አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ማሻሻያ ክላስተር አስተባባሪና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር ሆነው ተሾመዋል፡፡

በኢትዮጵያ አንዲት ሴት እንዲህ ባለው ከፍተኛ ሥልጣን ላይ ስትቀመጥ ወ/ሮ አስቴር የመጀመሪያዋ ናቸው፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ
XS
SM
MD
LG