በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦባማ ንግግር ሲገመገም


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሃገራቸው ምጣኔ ኃብት፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ፣ እንዲሁም የውጭ ፖሊሲዎች ዙሪያ ለሕዝባቸው ባሰሙት ዓመታዊ ንግግራቸው ላይ ግምገማ እንዲያቀርቡ ትዝታ በላቸው ሁለት ምሁራንን ጋብዛ አወያይታለች፡፡ ምሁራኑ እራሣቸውን እያስተዋወቁ ነው የሚጀምሩት፡፡

ዝርዝሩን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG