በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአቶ አሥራት ጣሴ ይግባኝ ጉዳይ እንደገና ተቀጠረ


አቶ አሥራት ጣሴ
አቶ አሥራት ጣሴ
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:19 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በአቶ አሥራት ጣሴ ጉዳይ ላይ ለመወሰን ለሦስተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ አመራር አባል አቶ አሥራት ጣሴ ለአንድ ጋዜጣ በሰጡት ቃለ ምልልስ ምክንያት “የፍርድ ቤትን ሥራ መጋፋት” በሚል እንደ ተፈረደባቸው ይታወቃል።

ለዛሬ ተቀጥሮ ለነበረው የይግባኝ ችሎት ግን ፍርድ ቤቱ መዝገቡን ገና እንዳልመረመረ ገልጿል።

ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
XS
SM
MD
LG