በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሃኪምዎን ይጠይቁ”


የደም ካንሰር ተብሎ ስለሚታወቀው በሽታና ምልክቱ ዶክተር ቤዛ ተኮላ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

ሊዮኬሚያ ወይም በዘልማድ የደም ካንሰር ተብሎ በሚጠራው በሽታ የሚያዙት ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣም ከፍ እያለ መጥቷል፡፡ በሽታው እንደ ጉበትና ጣፊያ የመሳሰሉትን የሰውነት ክፍሎች በመንካት፤ ስራቸውን በአግባቡ እንዳያካሂዱ ያደርጋል፡፡ የ16 ዓመቱ ልጄ የደም ካንሰር አለበት ተብያለሁ ያሉት አድማጭ ለሰነዘሩት ጥያቄ ልደት አበበ ከዶክተር ቤዛ ተኮላ ጋር ያደረገችውን ውይይት ያድምጡ፡፡

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG